Friday, January 26, 2018

ይህ ምስል


ይህ ምስል በመጀመሪያ ያስታወሰኝ የምእራብያውያን ካርቱኒስቶች የአፍሪካ አምባገነን መሪዎችን የሚስሉበት መንገድ ነው―ትላልቅ ጡንቻ ፣ ግዙፍ ሰውነት ፣ ከዚያ ሚጢጢ ጭንቅላት። መልእክቱ ግልፅ ነው።

መሪዎቻችን አያነቡም ፤ አያመዛዝኑም። አሰላስሎ በሳል መፍትሔ መስጠት የለም። ለጥያቄ ሁሉ መልሱ አፈሙዝ ነው። ለዚያ ነው ቀን በቀን በመንገድ የምንገደለው። ጡንቻ እንጂ ጭንቅላት የለም።
እዚህ ደግሞ ወፍራም ፣ ጠብደል ጭንቅላት አለ። የዚያ ፍፁም ተቃራኒ።

No comments:

Post a Comment