Friday, January 26, 2018

የዕለት መነታረኪያችንን አታሳጣን !!

የዕለት መነታረኪያችንን አታሳጣን !!
አሜን!!


አዲሱ «ስለኔ የሚማልደው ኢየሱስ ነው» የሚለው የዘማሪት ዘርፌ የዝማሬ አልበም የካቲት 4 ይመረቃል። እህታችን በምስሉ ላይ እንደሚታየው ፀጉሯን ገልጣለች። አይኗንም ጨፍናለች ፣ ደሞም ትስቃለች።
(ምንጭ፡ ዘውዳለም ታደሰ)

No comments:

Post a Comment