Friday, January 26, 2018

ይህ ምስል


ይህ ምስል በመጀመሪያ ያስታወሰኝ የምእራብያውያን ካርቱኒስቶች የአፍሪካ አምባገነን መሪዎችን የሚስሉበት መንገድ ነውትላልቅ ጡንቻ ግዙፍ ሰውነት ከዚያ ሚጢጢ ጭንቅላት። መልእክቱ ግልፅ ነው።

መሪዎቻችን አያነቡም አያመዛዝኑም። አሰላስሎ በሳል መፍትሔ መስጠት የለም። ለጥያቄ ሁሉ መልሱ አፈሙዝ ነው። ለዚያ ነው ቀን በቀን በመንገድ የምንገደለው። ጡንቻ እንጂ ጭንቅላት የለም።
እዚህ ደግሞ ወፍራም ጠብደል ጭንቅላት አለ። የዚያ ፍፁም ተቃራኒ።

No comments:

Post a Comment